በሁለቱ ሲኖዶሶች መካካል የዕርቅ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል

በሁለቱ ሲኖዶሶች መካከል የዕርቅ ውይይት በአሁኑ ጊዜ በዳላስ ከተማ ውስጥ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ይህንን አስመልክቶ ከወያኔ ከፍተኛ ሹማምንት ደብዳቤ መጻፉ ታውቋል። ይህንኑ እራሱ አስረጅ የሆነውን ደብዳቤ ከዚህ በታች ይመልከቱ። ዝርዝር መረጃዎችንና ትንተናዎችን በቅርቡ አናወጣለን።