አዲስ አበባና የፊተኞቹ ገበያዎች

በብርሃኑ ፈቃደ

ቅድመ መርካቶ ንግድና ገበያ

ከአዲስ አበባ ምሥረታ ማግስት ጀምሮ ብቅ ብቅ ያሉት የገበያ ቦታዎቿ ለከተማይቱ ደም ሥር በመሆን ዛሬ ድረስ የሚያገለግሉ አሉ፡፡