የዘጠኝ ቀን ሕፃን ከየካቲት 12 ሆስፒታል ተሰረቀች

በታምሩ ጽጌ

ጥቅምት 27 ቀን 2005 ዓ.ም. በየካቲት 12 ሆስፒታል የተወለደች ሕፃን፣ በተወለደች በዘጠነኛው ቀንዋ ኅዳር 5 ቀን 2005 ዓ.ም. መሰረቋን ወላጅ እናቷ ለሪፖርተር ገለጸች፡፡