ቀኝ አክራሪነት በጀርመን DW Amharic November 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በወንጀሉ አፍቃሪ ናዚዎች መጠርጠራቸው ይፋ ከወጣበት ካለፈው አመት አንስቶ በጀርመን የቀኝ አክራሪዎች ጉዳይ እንዳነጋገረ ነው ። ፍሪድሪክ ኤበርት የተባለው የጥናት ተቋም ባለፈው ሳምንት ባወጣው ዘገባ በመላ ጀርመን የቀኝ አክራሪነት አስተሳሰብ እየጨመረ መምጣቱን ማመልከቱ ጉዳዩ ይበልጥ እንዲተኮርበት አድርጓል ።