የአውሮፓው ኅብረት እርዳታ ለአፍሪቃ DW Amharic November 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአውሮፓው ኅብረት፤ በሚመጡት 15 ዓመታት በማደግ ላይ ለሚገኙ አገሮች 500 ሚሊዮን ህዝብ፤ ከሚያስፈልገው ከ 4-8 ቢሊዮን ዩውሮ ፣ 500 ሚሊዮኑ ሥራ ላይ እየዋለ መሆኑን ፣ የኅብረቱ የልማት ኮሚሽነር፤ የላትቪያው ተወላጅ አንድሪስ ፒባልግስ አስረድተዋል።