የሶሪያ ተቃዋሚዎችና ወቅታዊው ሁኔታ

የሶርያ ተቃዋሚዎች በያዝነው ወር መጀመሪያ በቃጣር ዶሃ በመሰባሰብ ሁሉም ተቃዋሚዎች አንድ የህብረት ግንባር መፍጠራቸው፣ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ለሶርያ ግጭት እልባት የሚያገኝበትን መንገድ እንዲያፈላልግ ተስፋ ሰጭ ነው ተብሎ ይታመናል።