Amharic የሪፓብሊካውያን እንቅሥቃሴ በአሜሪካ DW Amharic Nov 16, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዩናይትድ እስቴትስ ከ 10 ቀናት በፊት የተካሄደው ምርጫ ውጤት ያበገናቸው አንዳንድ የሪፓብሊካዊው ፓርቲ ወገኖች ፣ ያልታሰበም ሆነ ያልተጠበቀ ጉዳይ አንስተዋል። ጥያቄአቸውን ለማጠናከርም ፊርማ ማሰባሰብ የያዙ ሲሆን በሰፊው ፌደራል ግዛት