የሠራተኞች ተቃውሞ በአውሮፓ DW Amharic November 15, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአሁኑ ጊዜ መንግሥታት የቁጠባ መርሃ ግብሩን መቀጠሉን ሲመርጡ ተቃዋሚዎች ደግሞ አሁን የተያዘውን መንገድ በመተው ሥራ አጥነትን ሊቀንስ የሚችልና ማህበራዊ ዋስትና የሚያጠናክር እርምጃ እንዲወሰድ እየጠየቁ ነው ። ተንታኞች እንደሚሉት ተቃውሞ የበረታበት የቁጠባ መርሃ ግብር ከቀጠለ በአውሮፓ ማህበራዊ ቀውስና አለመረጋጋት ሊያስከትል ይችላል ።