«አንድ ላፕቶፕ ለእያንዳንዱ ልጅ፣»

(One Laptop per Child)

በመልማት ላይ ባሉ አገሮች የሚገኙ ህጻናት፣ በኢንዱስትሪ በበለጸጉ አገሮች እንደሚገኙ የዕድሜ እኩዮቻቸው የመማር ዕድል ካገኙ ፣ እንደዕድሜአቸው የሚጠበቀውን ያህል ውጤት ማስመዝገብ ብቻ ሳይሆን፣ አንዳንዴም