Amharic ደማስቆ፤ የሶሪያ የአየር ድብደባ DW Amharic Nov 14, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሶሪያ መንግሥት ጦር የአማፅያን ይዞታዎችን ዛሬ በታንክና በጦር አውሮፕላኖች ደበደበ ። የሶሪያ ታንኮች መዲናይቱ ደማስቆ የሚገኙ ሁለት የስደተኞች መጠለያዎችን ማጥቃታቸውን የሶሪያ የሰብአዊ መብቶች ታዛቢ ድርጅት አስታውቋል ።