ጦርነትና የተፈጥሮ ሃብት

በጦርነትና ግጭት ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ የአካባቢ ተፈጥሮም ይጎዳል፤ አካባቢዉ በዉስጡ ያካተተዉም ይወድማል። ደኖች ይቃጠላሉ፤ እንስሶች ይሞታሉ አለያም ይሰደዳሉ፤ ዉሃ እና አፈር ይበከላል።