የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ምርጫና ተቃውሞ DW Amharic November 13, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ምክር ቤት ክፍት መቀመጫዎች በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት በተካሄደ ምርጫ ከአፍሪቃ ከእስያ ና ከላቲን አሜሪካ ቡድን በሰብአዊ መብት ጥሰት በሚከሰሱ አገራት ጭምር መያዛቸው እያነጋገረ ነው ።