በማድመጥ መማር ከራድዮ ወደ መድረክ DW Amharic November 12, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship 6 ወራት ጉልበታቸው ሲበዘበዝ ከርሞ ወደ መንደራቸው የተመለሱትን ህፃናት እህት ና ወንድም ማሊክና ፔምባን እንኳን ደህና መጣችሁ ይሏቸዋል ። ሎሚ ቶጎ ውስጥ ለመድረክ የበቃው ይህ የበማድመጥ መማር የራድዮ ድራማ ትኩረት በተለይ በምዕራብ አፍሪቃ የእለት ተዕለት ፈተና በሆነው የህፃናት የጉልበት ብዝበዛና ና የህፃናት ንግድ ላያ ነው ።