ቢቢሲ እና የሚታመስበት የቅሌት ተግባር
የብሪታንያው የራዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት-ቢቢሲ- ባለፉት ወራት ፣ ህጻናት ለአያሌ ዓመታት ፣ የወሲባዊ ጥቃት ዒላማዎች ሆነው ፤ ዜናው ተደብቋል በሚል ወቀሳና ክስ ሲታመስ ቆይቷል።