የግብፅ ኮፕቶች 118ኛዉ የሃይማኖት አባት DW Amharic November 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የግብፅ ኮፕት ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 118ኛ ሃይማኖት አባት ትናንት በይፋ ተመርጠዋል። ቤተክርስቲያኒቱን ለ42ዓመታት በማስተዋል እንዳስተዳደሩ የሚነገርላቸዉ ፓትሪያርክ አቡነ ሺኖዳን የሚተኩት አባት አቡነ ቴዎድሮስ የተመረጡት የግብፅ ኮፕት፤