መንግሥት የሚቀርብለትንም የሚያቀርበውንም ሪፖርት ያጣራ! ያረጋግጥ!

መንግሥት አገርን የሚመራው በፖሊሲዎቹ መሠረት እያቀደ፣ የሰው ኃይል እያደራጀ፣ መሥሪያ ቤቶች እያዋቀረ፣ በጀት እየመደበ፣ ወጪ እያወጣ፣ ሒደቱንም እየተከታተለና እየተቆጣጠረ ነው፡፡