በጋምቤላ ክልል 20 ተማሪዎችን በመግደል የተጠረጠሩ በሽብርተኝነት ተከሰሱ
በታምሩ ጽጌ
ባለፈው ዓመት በጋምቤላ ክልል ከሚገኘው ጐደሬ ወረዳ ወደ ጋምቤላ ግብርና ኮሌጅ በመጓዝ ላይ ከነበሩት ተማሪዎች መካከል 20 ተማሪዎችን ገድለዋል በሚል በተጠረጠሩ ከ15 የሚበልጡ ግለሰቦች በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው፡፡በታምሩ ጽጌ
ባለፈው ዓመት በጋምቤላ ክልል ከሚገኘው ጐደሬ ወረዳ ወደ ጋምቤላ ግብርና ኮሌጅ በመጓዝ ላይ ከነበሩት ተማሪዎች መካከል 20 ተማሪዎችን ገድለዋል በሚል በተጠረጠሩ ከ15 የሚበልጡ ግለሰቦች በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው፡፡