የማሌዥያ ኩባንያ እርሻ በሱርማ ማኅበረሰብ ተጠቃ
በውድነህ ዘነበ
በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን የፓልም ዘይት ለማምረት 31 ሺሕ ሔክታር መሬት የወሰደው የማሌዥያ ኩባንያ በሱርማ ማኅበረሰብ በተደጋጋሚ በሚደርስበት ጥቃት ሥራውን በአግባቡ መሥራት እንዳልቻለ ተገለጸ፡፡በውድነህ ዘነበ
በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን የፓልም ዘይት ለማምረት 31 ሺሕ ሔክታር መሬት የወሰደው የማሌዥያ ኩባንያ በሱርማ ማኅበረሰብ በተደጋጋሚ በሚደርስበት ጥቃት ሥራውን በአግባቡ መሥራት እንዳልቻለ ተገለጸ፡፡