የአማራ ክልል ነዋሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይልና በውኃ አቅርቦት ላይ ጥያቄ አንስተዋል

•    የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዛሬ በባህር ዳር ከሕዝብ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ

በቃለየሱስ በቀለ

በአማራ ክልላዊ መንግሥት የተለያዩ ዞኖች ነዋሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይልና በመጠጥ ውኃ አቅርቦት ዙርያ ባሉ ችግሮች ላይ አቤቱታ ለክልሉ መንግሥት አቅርበዋል፡፡