ኢሳያስ አፈወርቂ ሲቪል ኤርትራውያንን መሣርያ ማስታጠቅ ጀመሩ
• ዘመቻው ኤርትራውያንን ፍርኃትና ግራ መጋባት ውስጥ ከቷል
በዮሐንስ አንበርብር
የኢሳያስ አፈወርቂ መንግሥት ካለፈው የመስከረም ወር መባቻ ጀምሮ ዋና መዲናዋን አስመራን ጨምሮ በኤርትራ ዋና ዋና ከተሞች የሚገኙ ከ15 ዓመት በላይ የሆናቸው ኤርትራውያንን AK- 47 በመባል የሚታወቀውን ክላሽንኮቭ የጦር መሣርያ በግዳጅ ማስታጠቅ ጀመረ፡፡