መንግሥት ኢሕአዴግንና የንግዱን ኅብረተሰብ ያጣመረ የንግድ የልማት ሠራዊት ሊፈጥር ነው
በዳዊት ታዬ
የንግድ ኅብረተሰቡ የሚጠበቅበትን አገራዊ አስተዋጽኦ እንዲወጣ ለማድረግ መንግሥት፣ ኢሕአዴግራና የንግዱን ኅብረተሰብ ያጣመረ የንግድ ልማት ሠራዊት መፍጠር የግድ ነው ሲሉ የንግድ ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡በዳዊት ታዬ
የንግድ ኅብረተሰቡ የሚጠበቅበትን አገራዊ አስተዋጽኦ እንዲወጣ ለማድረግ መንግሥት፣ ኢሕአዴግራና የንግዱን ኅብረተሰብ ያጣመረ የንግድ ልማት ሠራዊት መፍጠር የግድ ነው ሲሉ የንግድ ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡