17 ዓመታት Ethiopian Reporter October 19, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሚዲያና ኮሙዩኒኬሽንስ ሴንተር አሳታሚነት ‹‹ነፃ ፕሬስ፣ ነፃ ሐሳብ፣ ነፃ መንፈስ›› በሚል መርህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተለያዩ መረጃዎችን በማቅረብ የሚታወቀው ሪፖርተር ጋዜጣ ከተመሠረተ 17 ዓመታት ሞልተውታል፡፡