ግሽበትና ዕድገት የፖሊሲ አውጪው ፈተና

በአስራት ስዩም

የሸማቾች ገቢና ታዳጊው የዋጋ ግሽበት አንገት ላንገት ተናንቀው እንዳሉ ግሽበቱ እያየለ እንዲሁ ያለፈውን ዓመት አጠናቀን የአዲሱን ዘመን የመጀመርያ ወር አገባደናል፡፡