በኮብልስቶን መንደር

በምሕረት ሞገስና ታደሰ ገብረማርያም

አውራ መንገዱ ፒስታ ነው፡፡ በአካባቢው በብዛት የሚተላለፉት የድንጋይ ጫኝ መኪኖች ከክረምቱ ዝናብ ጋር ተደማምረው መንገዱን ጎድተውታል፡፡