ነጋሲ – ለገሠ – መለስ
ያልተነገሩ የልጅነት ታሪኮች
በየማነ ናግሽ
በታሪክና በተራራ የተከበበች፣ በአፈጣጠሯም ለታሪክ የተመረጠች ከተማ ትመስላለች፡፡ በደቡብ በኩል በአንድ ወቅት በዓለም ቁንጮ ከነበሩ ጥቂት ኃያላን መንግሥታት መካካል ትቆጠር የነበረችው አክሱም ትገኛለች፡፡