የተሸፋፈነው የሊዝ አዋጅ

በዳዊት ታዬ

ባሳለፍነው ዓመት ኅብረተሰቡን በብርቱ ካሟገቱና የሕዝቡን ቀልብ ከሳቡ ጉዳዮች መካከል የሊዝ አዋጁና አዋጁን ለማስፈጸም ይተገበራሉ የተባሉ ደንቦችና መመርያዎች ዓቢይ ስፍራ አላቸው፡፡