የሩዋንዳ ተቃዋሚዎች ችግር DW Amharic October 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሩዋንዳ መንግስትን ተቃውሞ መናገር አስፈሪ ጉዳይ ነው። በተለይም እነ ቪክቶሪ እንጋቢሬ፣ ዲዮ ሙሻዪዲና በርናንድ ንታንጋዳ ለመሳሰሉ የመንግስት ተቃዋሚ ፖሊተከኞችደግሞ ጉዳዩ ከበድ ይላል። ሙሻይዲ ላይ የእድሜ ልክ እስራት፣ ንታጋንዳ ደግሞ የአራት ዓመት እስራት ተበይኖባቸዋል።