‹‹በኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ሠራተኞች የቀረቡ የሙስና ጥቆማዎችን እያጣራን ነው››

ዶ/ር ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤል፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን

የቦርድ ሊቀመንበር

ዶ/ር ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤል የኮሙዩኒኬሽንና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሲሆኑ፣ በቅርቡም የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የቦርድ ሊቀመንበር ናቸው፡፡