የጀርመን ውህደት አባት ሄልሙት ኮል DW Amharic October 2, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከብዙ ጥረት በኋላ ኮል ለዚያን ጊዜው የሶቭየት ህብረት መሪ ሚካኤል ጎርባቾቭ የጀርመንን ውህደትና የሶቭየት ወታደሮችም ከምስራቅ ጀርመን እንዲወጡ ለማሳመን በቁ ። የበርሊን ግንብ በፈረሰ አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እ.ጎ.አ ጥቅምት 3 1990 የጀርመን ውህደት በሬችትና በፌሽታ ተከበረ ።