Amharic አነጋጋሪዉ ባዮፊዩል DW Amharic Oct 2, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በጎርጎሮሳዉያኑ 2006ዓ,ም አካባቢ ፅዱና አስተማማኝ የነዳጅ ምንጭ ተደርጎ ብዙ ተወርቶለታል፤ ዓለም በአንድ ቋንቋ የሚናገር እስኪመስል Biofule ከሁሉም አፍ ገባ። ዓመታት ሳይገፉ ግን የምግብ እጥረትና የምግብ ዋጋ መናር Biofuleን ዳግም ዓይን አስገባዉ።