የጦር መሳሪያ ርክክብ በሊቢያ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ከአንድ ሳምንት በፊት ነበር የሊቢያ አዲሱ መንግስት የቀድሞው የሐገሪቱ የሙአመር ጋዳፊን ገዢ ስርዓት ለማስወገድ ጠመንጃ የታጠቁ በሙሉ መሳሪያቸውን ለፖሊስ እንዲያስረክቡ ማሳሰቢያ ያስተላለፈው።