የሱዳንና የደቡብ ሱዳን ስምምነት በኢትዮጵያ ዓይን

በሰለሞን ጎሹ

በአዲስ አበባ ከተማ በሱዳን ፕሬዚዳንትና በደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት መካከል ባለፈው ሳምንት ተጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ድርድር ሐሙስ ዕለት በስምምነት ተጠናቋል፡፡