ሰበር ዜና :- አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ሆኑ
• አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ሊቀመንበር ሆነዋል
በዘካርያስ ስንታየሁ
ባለፈው ዓርብና ቅዳሜ በዝግ የተካሄደው የኢሕአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ የግንባሩን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር በሙሉ ድምፅ በመምረጥ ተጠናቀቀ፡፡
• አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ሊቀመንበር ሆነዋል
በዘካርያስ ስንታየሁ
ባለፈው ዓርብና ቅዳሜ በዝግ የተካሄደው የኢሕአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ የግንባሩን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር በሙሉ ድምፅ በመምረጥ ተጠናቀቀ፡፡