አንድ ምስክር ሊገኝ ባለመቻሉ የእነ አቶ ያረጋል አይሸሱም ጉዳይ ለአራተኛ ጊዜ ተቀጠረ
• የተከሳሸቹ ጠበቆች የዓቃቤ ሕግ ጥያቄን ተቃውመዋል
በሊያ ተረፈ
በእነ አቶ ያረጋል አይሸሹም ጉዳይ ምስክሮችን ማድመጥ የጀመረው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛው ወንጀል ችሎት አንድ የዓቃቤ ሕግ ምስክር ቀርቦ ሊሰማ ባለመቻሉ ለአራተኛ ጊዜ ቀጠሮ ሰጠ፡፡• የተከሳሸቹ ጠበቆች የዓቃቤ ሕግ ጥያቄን ተቃውመዋል
በሊያ ተረፈ
በእነ አቶ ያረጋል አይሸሹም ጉዳይ ምስክሮችን ማድመጥ የጀመረው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛው ወንጀል ችሎት አንድ የዓቃቤ ሕግ ምስክር ቀርቦ ሊሰማ ባለመቻሉ ለአራተኛ ጊዜ ቀጠሮ ሰጠ፡፡