በመጨረሻው ስንብት ማግስት
በጋዜጣው ሪፖርተር
ነሐሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተው እሑድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. ሥርዓተ ቀብራቸው በክብር በብሔራዊ ደረጃ የተፈጸመው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ በኢትዮጵያ ሕዝብና በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የመጨረሻ ስንብት ተደርጎላቸዋል፡፡በጋዜጣው ሪፖርተር
ነሐሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተው እሑድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. ሥርዓተ ቀብራቸው በክብር በብሔራዊ ደረጃ የተፈጸመው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ በኢትዮጵያ ሕዝብና በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የመጨረሻ ስንብት ተደርጎላቸዋል፡፡