ሕገወጥ ግንባታዎች ከማስተር ፕላኑ ጋር ከተጣጣሙ ሕጋዊ የሚሆኑበት መመርያ ተዘጋጀ
በውድነህ ዘነበ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ከግንቦት 1988 ዓ.ም. እስከ ግንቦት 1997 ዓ.ም. ድረስ የተገነቡ ሕገወጥ ግንባታዎች ከማስተር ፕላኑ ጋር የሚጣጣሙ ከሆነ፣ ሕጋዊ በማድረግ ካርታ የሚሰጥበት ረቂቅ መመርያ ቀረበለት፡፡በውድነህ ዘነበ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ከግንቦት 1988 ዓ.ም. እስከ ግንቦት 1997 ዓ.ም. ድረስ የተገነቡ ሕገወጥ ግንባታዎች ከማስተር ፕላኑ ጋር የሚጣጣሙ ከሆነ፣ ሕጋዊ በማድረግ ካርታ የሚሰጥበት ረቂቅ መመርያ ቀረበለት፡፡