የ 21 አመቱ ግፍና በደል በግዳጅ እንባ አይታጠብም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ
1. ብሔራዊ ዉርደታችንን እንቓቓም
2.የ ወገኖቻችንን የተገደደ እንባ እንገድብ
3. የሞተዉን የአምባገነኑን አገዛዝ በተጎጂዉ ሕዝብ ለቅሶ አይመለስም
4. የ ዓመታት የገዳይና የአስገዳይ ሥርዓት አብቅትዋል. ዳግም ባርነት እንዲቀጥል አንፈቅድም
ይድረስ ለወገኖቻችን በሙሉ። ይህን ብሔራዊ ዉርደት ለመቓቓም ጥሬ ከአገር ወዳድ ኢቲዩዺያዉያን ቀርቦልሃል
ቀንና ቦታው
ዓርብ ከቀኑ ፱ ሰዓት በ State Departement, 2201 C Street Northwest Washington, DC 20520
እሁድ በ Ethiopian Embassy Washington DC, 3506 International Drive Northwest
Washington, DC 20008
ዋልድብን ማፍረስ
ሙስሊሙን ማመስ
ዉጤቱ መለስ