ለአፍሪካ የመጀመሪያው ድሪምላይነር አውሮፕላን በመጪው ሳምንት አዲስ አበባ ይገባል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ካዘዛቸው አሥር ቦይንግ 787-8 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች መካከል  የመጀመሪያው ነሐሴ 11 ቀን 2004 ዓ.ም. አዲስ አበባ ይገባል፡፡