ግዮን ሆቴልን ጨምሮ የስድስት ድርጅቶች ጨረታ ዛሬ ይከፈታል

–    ግዮንን ለመግዛት የቀረቡ አዳዲስ የውጭ ኩባንያዎች ቅሬታ አሰሙ

ግዮን ሆቴልንና ስድስት ድርጅቶችን ለመሸጥ የወጣው ጨረታ ዛሬ ከቀትር በኋላ በፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ቢሮ ይከፈታል፡፡