‹‹[የአሁን ጊዜው] የሥነ ዜጋ ትምህርት ሥነ ምግባርን ከማስተማሩ ላይ ደካማ ነው››
ዶ/ር መሰለ ኃይሌ – የቅን ኢትዮጵያ ማኅበር ሊቀመንበር
ዶ/ር መሰለ ኃይሌ ቅን አስተሳሰብንና የመደናነቅን ባህል ለማስፋፋት ተብሎ በሰኔ 26 ቀን 2002 ዓ.ም. የተቋቋመው ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር ሊቀመንበር ናቸው፡፡ በማኅበሩ ተግባር ዙርያ ሔኖክ ያሬድ አነጋግሯቸዋል፡፡