Amharic የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደር ሹም ተገደሉ Ethiopian Reporter Apr 17, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደርና የካሳ ክፍያ ኃላፊ የነበሩት አቶ ሐሺም ኢድሪስ በጥይት ተመትተው አዲስ አበባ ኮርያ ሆስፒታል ከተወሰዱ በኋላ ከትናንት በስቲያ ሕይወታቸው ማለፉን ለማወቅ ተችሏል፡፡