የስኳር ገበያን ለማረጋጋት የጨረታ መነሻ ዋጋ እንዲቀነስ ተጠየቀ Ethiopian Reporter January 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በውድነህ ዘነበ የስኳር ገበያውን ማረጋጋት ካስፈለገ የኢትዮጵያ ስኳር ልማት ኮርፖሬሽን የጨረታ መነሻ ዋጋን ዝቅ ማድረግ እንዳለበት ነጋዴዎች ጠየቁ፡፡