መድረክ ለኑሮ ውድነቱ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ተጠያቂ አደረገ

በየማነ ናግሽ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ መንግሥት በቅርቡ የኑሮ ውድነቱ ችግር ለማረጋጋት የወሰደው የዋጋ ትመና ሕግንና የሕግ የበላይነት የሚጻረር መሆኑን አስታወቀ፡፡