መንግሥት ዳያስፖራው በፋይናንስ ተቋማት ውስጥ እንዲሳተፍ ሊፈቅድ ነው Ethiopian Reporter January 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በዳዊት ታዬ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በባንክና ኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ እንዳይሳተፉ የሚከለክለውን ሕግ ለማሻሻል መንግሥት ዕቅድ እንዳለው አስታወቀ፡፡