ሚኒስቴሩ ተጨማሪ 100 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ሊገዛ ነው Ethiopian Reporter December 12, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በውድነህ ዘነበ) የግብርና ሚኒስቴር ለዘንድሮው የምርት ዘመን የሚሆን ተጨማሪ 100 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ግዢ ሊፈጽም ነው፡፡