ኢትዮጵያ የኤርትራ ሸብርተኞችን ያዝኩ አለች

Ethiopia Zare (ሰኞ ጥር 16 ቀን 2003 ዓ.ም. January 24, 2011)የአፋር ክልልን አቋርጠው በመግባት በኢትዮጵያ ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊያደርሱ ከሻእቢያ የተላኩ ስልጡን ሽብርተኞች መያዛቸው ተገለጸ።