ከናይጄሪያ ከፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ውጤት ይፋ ከሆነ በኋላ የተነሳው ብጥብጥ
ባለፈው ቅዳሜ በናይጄሪያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፤ ጉድላክ ዮናታን 57% ከመቶ ያህል የድምፅ ብልጫ በማግኘት ሲያሸንፉ፤ ተፎካካሪያቸው መሪ ሙሐመድ ቡሐሪ 31% ከመቶ ያህል ብቻ ነበር ያገኙት።