የኅትመት ዋጋ መናርና የነጻው ፕረስ አሳታሚዎች የጋራ መግለጫ፣ DW Amharic April 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ነጻ ፕረስ አሳታሚዎች ባወጡት የጋራ መግለጫ ፤ የጋዜጣና መጽሔት ኅትመት ዋጋ ጭማሪ ለፕረስ ነጻነት አደጋ እንደሆነ አስታውቀዋል።