በደቡብ ምስራቅ እዝ የረሃብ አድማ ያደረጉ ወታደሮች ሲታሰሩ በስሜን እዝ ሊደረግ የነበረው ግምገማ እንደሰረዝ ተወስኗል::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከምድር ጦር መምሪያ የተገኙ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በሰራዊቱ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ አለመግባባቶች እየተከሰቱ ሲሆን የሰራዊቱ አባላት ከተለያዩ ቦታዎች የሚያገኟቸው መረጃዎች የተነሳ በሚፈጠሩ ችግሮች የበላይ አዛዦች እና መኮንኖች እንዲሁም ተራ ወታደሮች ቅራኔ ውስጥ እየገቡ መሆኑ ታውቋል::የሰራዊቱ አባላት የህጋሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የሚያቀርቡት ጥያቄ መልስ ማጣቱ በአንድ ብሄር የበላይነት በጭቆና ቀንበር ስር ጦሩ መተዳደሩ እና የሕገመንግስቱ ጉዳይ ከዚህ ቀደም የሚያጨቃጭቅ ቢሆንም የአሁኑ ግን ሃገሪቷ ያለችበት አጣብቂኝ የፈጠረው ጥያቄ ቅራኔዎች እየጋሉ እንዲሄዱ አድርጓል::
የኦሮሞ ተማሪዎችን እና ገበሬዎችን ለተቃውሞ አደባባይ መውጣት እና በወያኔ አገዛዝ ሃይሎች የተወሰደውን ግድያ የተቃወሙ 17 የደቡብ ምስራቅ እዝ አባላት የረሃብ አድማ ያደረጉ ቢሆንም ለእስር መዳረጋቸው ታውቋል::እነዚሁ የኦሮሞ ብሄር ወታደሮች የኦነግ አቀንቃኞች በሚል ታርጋ ተለጥፎባቸው ወደ ሃረር ወታደራዊ እስር ቤት መላካቸው ምንጮች ለምንሊክ ሳልሳዊ የተናገሩ ሲሆን በደቡብ ምስራቅ እዝ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ በሰራዊቱ አባላት እና በሃላፊዎቻቸው መካከል በሚከሰት አለመግባባት እና አለመተማመን የተነሳ ቁጥሩ በርካታ የሆነ የወታደራዊ ደህንነት ቡድን በየክፍሉ በወታደር ስም ተቀላቅሎ እንዲመደብ መደረጉ ይታወሳል::
ይህ በእንዲህ እንዳለ በሰሜን እዝ ሊደረግ የነበረ ግምገማ መሰረዙ ታውቋል::ተዋጉ ተብለው ቢላኩ መሳሪያቸውን አስቀምጠው እጃቸውን ይሰጣሉ የተባሉ ወታደሮች የሞሉበት የሰሜን እዝ እንዲሁም ከሰሜን እዝ ይልቅ ሕወሓት የትግራይ ሚሊሻን እና የቀድሞ ታጋዮችን እተማመናለሁ ስለሚል ሊደረግ የታሰበው ግምገማ መልሶ በተቃውሞ አገዛዙ ሊመታ ይችላል በሚል ፍራቻ እንደተሰረዘ ለመከላከያ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናግረዋል::የሰሜን እዝ የሚባለውን ዳግም ለማዋቀር ጥናት እየተካሄደ ሲሆን ከግምገማው ይልቅ በጥናቱ የሚገኘው ውጤት ቢተገበር የተሻለ ነው ሲሉ የሕወሓት ጄኔራሎች ተስማምተዋል::#ምንሊክሳልሳዊ

ምንም ቢዋቀር ህወሀት መፍረሡ አይቀሬ ነው
የቀይ መለዬ ሚሥጥር ግደል የሚል የሠራዊት ኮድ መሆኑን ሥንቶቻችን እናውቃለን።
ቀይ ሽብር በይፋ ተሥፋፍቷል
Dont even show emotions let alone openly criticizing Woyanne in meetings. Just tell them what they want to listen, and do what you have to do. We tell what we feel to a friend. Woyanne is the enemy, a powerful enemy that we have to deal with in systematic way
እግዚያብሄር ሆይ እትዮጵያን አንድ አድርጋት!
Yes
Etiyopiyan ena hzbuan enTebq
Melktie ydres le tgrie lalhonachuh
neger gn letgrai woyanie edmie
merazem letesemarachuh
wotaderoch.
Yhn Melkt smu asemu: Etiyopiyan
kederg mengst wdqet behuala
mengst sayhon Telatuwa huno
eyaferaresat eske ahun ye auropa
dis amet 2/1/2016 dres yeqoyew
yetgrie woyanie kezarie jemro
mefresun awqachuh
beyalachuhbet woyanie demssu.
Mengst albawa etiyopiya adisun
hzbawi mengst eskemtaquaqum
agerachuhn ena yehzbun selam
Tebqu.
Agerachuh wletachuhn
tkeflachuhalech.
YetaTeqachuht mesariya
woyanien demsso etiyopiyan en
hzbuan endemiTebq atTeraTeru,
anTeraTerm.
Dl le etiyopiya yequrT qen
jegnoch.
Mot lekahadiw zereña yetgrai
woyanie.
Etiyopiyan ena hzbuan enTebq
Melktie ydres tgrie lalhonachuh
neger gn letgrai woyanie edmie
merazem letesemarachuh
wotaderoch.
Yhn Melkt smu asemu: Etiyopiyan
kederg mengst wdqet behuala
mengst sayhon Telatuwa huno
eyaferaresat eske ahun ye auropa
dis amet 2/1/2016 dres yeqoyew
yetgrie woyanie kezarie jemro
mefresun awqachuh
beyalachuhbet woyanie demssu.
Mengst albawa etiyopiya adisun
hzbawi mengst eskemtaquaqum
agerachuhn ena yehzbun selam
Tebqu.
Agerachuh wletachuhn
tkeflachuhalech.
YetaTeqachuht mesariya
woyanien demsso etiyopiyan en
hzbuan endemiTebq atTeraTeru,
anTeraTerm.
Dl le etiyopiya yequrT qen
jegnoch.
Mot lekahadiw zereña yetgrai
woyanie.
Almost all oromo milItary should be suspected. Bull shit.
I agred
Teklay Tesfay,
Leave Oromo alone!!
Go to your home Agame!!
Sooner or later I will chope you alive as you did to my brother!!
Go to your home Stupid Agame!!
Oromo military didn’t come to your Tigray, but you came to kill.
No way at all to back to the 100yrs ethiopian black history. Move ahead with all stipudities