በኢትዮጵያ ፍትሕ፣ እኩልነትና ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ሲታገል የኖረው አቶ በላይ ወንዳፍራሽ (እንደዜጋ/ሰላምሁን PalTalk name)በጀርመን ሃገር አረፈ።

IN MEMORY of Mr. Belay Wendafrash From Voice of Ethiopian youth

በጀርመን ሃገር እና በመላው አውሮፓ ኢትዮጵያውያንን በማሰባሰብ ለታፈኑትና ድምጽ አልባ ለሆኑት ኢትዮጵያውያን ወገኖቹ ሲሟገት የኖረው ወንድማችን አቶ በላይ ወንዳፍራሽ ቅዳሜ ኖቬምበር 28፣ በፍራንክፈርት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በርካታ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት ጸሎተ ፍትሐት ከተደረገለት በኋላ አስክሬኑ ወደ ኢትዮጵያ ተሸኝቷል።

አቶ በላይ ወንዳፍራሽ ቤተሰቦቹን ለመጠየቅ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዞ በነበረበት ወቅት በወያኔ ደህንነቶች በተቀነባበረ ሴራ የመግደል ሙከራ ተደርጎበት በሦስት ጥይቶች ተመቶ የተረፈ ጀግና ወንድማችን ነበር።በዕለቱ ማህበረ ካህናቱም ሆኑ በወቅቱ የተገኙ ወዳጆቹና አክባሪዎቹ ፣ አቶ በላይ ወንዳፍራሽ ዘር፣ጎሣ ሳይለይ ሁሉንም ሲረዳ የኖረና የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ አንግቦ እስከ መጨረሻው ነጻነትን የሰበከ ሐዋሪያችን ነው ሲሉ ገልጸውታል፡፡እኛም እግዚአብሄር የወንድማችንን ነብስ በገነት ያኖርልን ዘንድ እንመኛለን።

Voice of Ethiopia Youth

IN MEMORY of Mr. Belay Wendafrash From Voice of Ethiopian youth
ለአቶ በላይ ወንዳፍራሽ መታሠቢያ ከኢትዮጲያ ወጣቶች ድምጽ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=NffGwLHu5Eo]

 

14 Comments on “በኢትዮጵያ ፍትሕ፣ እኩልነትና ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ሲታገል የኖረው አቶ በላይ ወንዳፍራሽ (እንደዜጋ/ሰላምሁን PalTalk name)በጀርመን ሃገር አረፈ።”

  1. Nefsacewn ymar ! Tadiya enanten amnen new? Lehager yemntagelew?beayn yemitay ewnetn gelbtacihu wushet stastelalfu atafrum?gegnaw belay fthat yetederegelacew frankfurt gebrel new!

  2. Bekdmia nefsun yimarlin amen!! Bemeketel fithat yetederegelet bekidus gebriyel betekristian kidame 28.11.2015 Frankfurt New,mewashet bilginanew!!!

  3. እውነት ነው ነፍሥ ፕማር ወያኔን ያንበረከከ ጎበዝ

  4. ወንድ አንድ ሠው ሞተ

  5. you mother ……..why is it a big issue where the ፍትሃት is performed ? ? isn’t it causing more anger why woyanes shoot him dead with thee shots just for visiting his family in ethiopia probably after so many years in exile ? ? ? Bitching about where the ፍትሃት is done a complete non-sense or this woyane attempt to divert attention from the main issue ? ?

  6. We wish for our hero belay rip but the news is totally false. please correct the news of the funeral sequence was Hamere birhan Qudus Gabril Frankfurt 28 11 2015

  7. ሃመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ፍራንክፈርት ነው

    ወያኔተምችyou say completely different topic about funeral we need to inform you about the funeral where exactly is taking place. ሃመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ፍራንክፈርት ነው you’re bad more like weyana you need help from someone to understand all sorry for my country, we have too much just like you

  8. Gegnaw lehager engi lewenber altagelem ewnetegna yehgeracn wdket yakatelew ena hagerun lemaskeber yetagele new! Sltanun lemaskeber aydelem.

  9. ጥቂቶች የድርሻቸውን ሰርተው ያልፋሉ፤ አብዛኞቻችም ዝም ብለን እንሞታለን.በላይ ወንዳፍራሽ ትንሹ በላይ ዘለቀ!!!!

  10. Hello Eliyas Ethiopia Review owner.

    you write us always etv or reporter is lying us and give us the wrong info What about you about Ato Belay wondafrash mourning farewell it is possible for you misspell or what ???it is not possible for etv or reporter to misspell??? ???

  11. እፕዳዶቻቾን ቤተክርስቲያን የምንሄደው ውሽት ልንማር የመስላል። ይህን። ማስታወቂያ ያወጣው በጥም ይዋሻል ።ታርም

    የበላይን ነፍስ። ይማርልን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*